ሰንፓዝ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ መቋሚያ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጋጅና ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| id | X | Y |
| 1 | 319560 | 1385046 |
| 2 | 319443 | 1384947 |
| 3 | 319400 | 1384965 |
| 4 | 319453 | 1385056 |
| 5 | 319517 | 1385135 |
| 6 | 319611 | 1385100 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| አማጋ | አማጋ | ቸኮል ሊጋባው እና ቻሌ ካሴ | መኪና መንገድ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

