የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
48

በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል ዕቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ ወ/ሮ እማማ ተረፈ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለ እዳው ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 ከልል ውስጥ የሚገኘውን አዋሳኙ በምሥራቅ ትርፍ የመንግስት ቦታ፣ በምዕራብ ለቤቶች ማህበር የተሰጠ ቦታ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ እመቤት ጌታሁን የሚያዋስነው 500 ካሬ ሜትር የሆነውን በካርታ ቁጥር 8863መ/ር/-1 የግምት መነሻ ዋጋ 1,150,000 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር)  ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ የባለደውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት ትችላላችሁ፡፡ አሸናፊው እንደታወቀ ከሽያጩ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል መሉውን ካልተቻለ ¼ ኛውን በምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሞዴል 85 የሚያስይዝ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here