የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
47

በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል ዕቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ አቶ ታደሰ ገሠሠ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለዳው ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 ከልል ውስጥ የሚገኘውን  አዋሳኙ በምሥራቅ እና በምዕራብ ሙሉቀን ቀረበህ፣ በሰሜን መልስ ተፈራ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መንገድ የሚያዋስነው የግምት መነሻ ዋጋ 1,077,652.44 (አንድ ሚሊዮን ሰባ ሰባት ሺህ ስድስት መቶ ሀምሳ ሁለት ብር ከአርባ አራት ሳንቲም) ሆኖ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጨ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል መሉውን ካልተቻለ ¼ ኛውን በምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሞዴል 85 የሚያስይዝ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-ከላይ በአዋሳኝ የተጠቀሰው ቤት ከህብረት ባንክ 215,000 (ሁለት መቶ አስራ አምስት ሺህ ብር) እዳ ያለበት መሆኑን እንድታውቁት ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here