የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
45

በአፈ/ከሳሽ በለጠች ባድማው እና በአፈ ተከሳሾች 1ኛ. ታለም አካል፣ 2ኛ. ጌትነት ባድማ እንዲሁም 3ኛ. ዝናው ባድማው መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርከር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሣኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ፣ በምዕራብ መ/ር ያረጋል ሀይሉ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ በሰጠች ባድማው መዝገበ የሚገኝ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 112,215 (አንድ መቶ አስራ ሁለት ሽህ ሁለት መቶ አስራ አምስት ብር) በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያን ከመጋቢት 07/2018 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 07/2018 ዓ.ም በጋዜጣ እንዲውል በማድረግ ሚያዚያ 08/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈጉ ሁሉ የጨረታ መነሻ ዋጋዉን 1/4ኛዉን በማስያዝ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

አዊ ብሔ/አስተዳደር ፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here