ማስታወቂያ

0
41

አምኃ ጥሙ አማ የማእድን አግሮ ፕሮሰሲንግ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ም/ሸንኮራ ወረዳ፣ ቀበሌ ወ/ጊወርጊስ፣ ልዩ ቦታው በካን ተብሎ በሚጠራው ቦታ ፌልድፖር ማዕድን  ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block1፡-1

id x y
1 531271 981004
2 531371 981049
3 531356 981149
4 531169 981239
5 531067 981306
6 530905 981100
7 531012 981059
8 531066 980849

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የግራናይት ቦታ የአረርቲ ሴራሚክ የፈቃድ ቦታ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here