ማስታወቂያ

0
37

ንቁ ጀነሬሽን የተቀናጀ የልማት ማህበር አርማ  (ሎጎ) እንዲሰራላቸው  ጠይቀዋል፡፡ስለሆነም የአርማውን (ሎጎ) መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ  መቃወሚያዎን ይዘው  እንዲቀርቡ እያሳወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ አርማውን (ሎጎውን) የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

 

የደሴ ከተማ አስ/አቃ/ሕ/ጽ/ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here