የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
19

በአፈ/ከሳሽ የዳ/ኃ/የተ/የገ/ቁ/ብ/የህ/ሥ/ማህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን አንዳለው 2ኛ እቴነሽ ፍቃዱ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 አዋሳኙም በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አብርሃም ኡስማን፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ምንትዋብ መንግስቱ በሚዋስነው G+3 ህንፃ ፎቅ ላይ በአፈ/ተከሳሽን 1/6 ኛውን ድርሻ በመነሻ ዋጋ ብር 4,918,995 (አራት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አስራ ስምንት ሽህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አምስት ብር) በማድረግ ከመጋቢት 14/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለአንድ ወር ድረስ በጋዜጣ በማዋል የጨረታ አሸናፊውም ¼ ኛውን በማስያዝ ለሚያዚያ 13/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ድረስ ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አስታቋል፡፡

የአዊ /ብሔ/ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here