የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

0
11

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት 3፣ ለመኖሪያ 2፣ ጠቅላላ 5 ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ማስታወቂያው በጋዜጣ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ)  በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታው ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከጧቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ብቻ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይሆናል፡፡
  3. ጨረታው የሚዘጋው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ይሆናል፡፡
  4. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው ቀን በ3፡00 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ በተመለከተ በከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ግቢ ከጧቱ በ3፡00 ይሆናል፡፡
  5. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 18 31 73 72 ወይም 09 23 41 83 38 መጠየቅ ይቻላል፡፡
  6. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የአዲስ ዘመን ከ/አስ/ከ/መሰ/ል/ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here