የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
19

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0115/26

ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ የአስያዥ ስም ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት
 
ቀን ሰዓት
1 አቶ  ወርቁ ይሁኔ መንገሻ አዴት አቶ አደላ ይታይህ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታው ስፋት የመኖሪያ ቤት 682,694 ሚያዚያ 20/2018 ዓ.ም 4፡00 – 6፡00
አዴት 03 ከአገ/5507/2009 180 ካ.ሜ  
2 አቶ መለሰ እጅጉ ገሰሰ ቲሊሊ ተበዳሪው ቲሊሊ 01 12034/12 200 ካ.ሜ የመኖሪያ ቤት 1,173,343 ሚያዚያ 15/2018 ዓ.ም 4፡00 – 6፡00  

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም በተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታዉ በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥዉ ይከፍላል፡፡
  4. የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ የሲፒኦ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዉ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  6. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ፡፡
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  8. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ  መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 97 81 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ዳሸን ባንክ ኢማ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here