የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
16

አፈ/ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ማርልኝ በዛ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ክፍት ቦታ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ የኔነሽ ኪነጥበብ መካከል አዋስኖ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በአቶ ማርልኝ በዛ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,848,734 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ አርባ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ አራት ብር) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም የጨረታ ማስታወቂያው ከመጋቢት 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 15/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ሚያዚያ 15/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ ተጫራቾችም ከጨረታ ቀን በፊት የሚጫረተውን ንብረት መነሻ ግምት 1/4 በሲፒኦ አስይዘው በመቅረብ መጫረት ይችላሉ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here