የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
19

በአፈ/ከሳሽ 1ኛ የትነበርሽ አግደው፣ 2ኛ ህዝባዩሽ አግደዉ እንዲሁም 3ኛ አሳየች አግደዉ እና በአፈ/ተከሳሽ ቸኮል መኮነን መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በቅላጅ ከተማ ዉስጥ የሚገኝ አዋሳኙም በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ቅላጅ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ በሰሜን የጥላሁን ዓለም ቤት እንዲሁም በደቡብ የአባይነህ አለሙ ቤት መካከል የሚገኘውን ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 320,204 (ሶስት መቶ ሃያ ሺህ ሁለት መቶ አራት ብር) በማድረግ የጨረታዉ ማስታወቂያ ከመጋቢት 15/2018 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 15/2018 ዓ/ም ድረስ ለአንድ ወር አንዲቆይ በማድረግ ማያዘያ 16/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 5፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳር ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here