የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

0
18
ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታ የሚከሄድበት ጨረታ የወጣው
ለጨረታ የቀረበ ንብረት

አገልግሎት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የካርታ ቁጥር/የይዞታ መላያ ቁጥር የቦታው ስፋት በካ/ሜ

 

ቀን ሰዓት ቦታ
1 ብሩክ ጥላሁን የብርጓል ደምሴ እንጅባራ  መኖሪያ እንጅባራ

 

 AM01001057024  202.13ካ/ሜ  7,251,962.88 15-08-2018 ከ4፡00-6፡00 እንጅባራ ዲስትሪክት 3ኛ ፎቅ የስብሰባ አደራሽ

 

የመጀመሪያ
2 መ/ታ ዘላለም ታምሬ እና ወ/ሮ ማዓዛ አማረ ዘላለም ታምሬ እና ወ/ሮ ማዓዛ አማረ

 

 እንጅባራ  የፕለስቲክ ፋብሪካ  እንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ 98/2006 1500ካ/ሜ  7,104,872.58 15-08-2018 ከ4፡00-6፡00 በዲስትሪክት 3ኛ ፎቅ የስብሰባ አደራሽ

 

 

የመጀመሪያ
3 እንያው አምሳል ኤፍሬም አምሳል

 

እንጅባራ

ንእጅባ

ድርጅት እንጅባራ

 

 

AM010011504007

 

539.06ካ/ሜ

39

8,748,505.04

 

15-08-2018

 

ከ4፡00-6፡00

 

በዲ/ት 3ኛ ፎቅ አዳራሽ

 

የመጃመሪያ

 

 

የሀራጁ ደንቦች

  1. ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን (በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ በፀደይ ባንክ አ/ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ በጨረታው የሚሳተፈው በሕግ ሰውነት ያገኘ ሰው ከሆነ የፀደቀ የድርጅቱ መመሥረቻ ጽሑፍ ወይም መተዳደሪያ ደንብ፣ሕጋዊ ሰውነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ቃላ ጉባኤ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሠነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. የጨረታ አሸናፊው አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃልሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈል ከሆነ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጭዎች ይከፍላል፡፡
  6. በባንኩ አማካኝነት ጨረታው ከመካሄዱ በፊት አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ተጫራቾች ቤቱን መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታው ቦታ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በሚገኘው የፀደይ ባንክ አ.ማ እንጅባራ ዲስትሪከት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የስበሳባ አዳራሽ ውስጥ ይሆናል፡፡
  8. ባንኩ ለሽያጭ ያቀረበውን ንብረት የሚሸጠው በጥሬ ገንዘብ ወይም በከፊል ብድር ሲሆን አሸናፊ በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት አስፈላጊውን መስፈርቶች ከሟላ ንብረቱን በከፊል ብድር ለመግዛት መጠየቅ ይችላል፡፡
  9. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 30 ዳቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  10. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብደቤ በፁኁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
  11. ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብደቤ ይጽፈል፡፡
  12. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-058 227 07 08 እና 09 10 30 20 03 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ፀደይ ባንክ አ/ማ

 

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here