ማስታወቂያ

0
5

በእድሜ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን ገዛ ዋሻ ወረዳ፣ ቀበሌ አንሳሮ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲልካ ሳንድ ማእድን ምርት ሥራ ፈቃድ  እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block1፡-1

id x y
1 486770 1089728
2 486482 1089439
3 486487 1089018
4 486780 1089188

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የግል ይዞታ የወል መሬት የወል መሬት የወል መሬት

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (07) ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here