ማስታወቂያ

0
7

ናማ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን አንሳሮ ወረዳ ገዛዋሻ ቀበሌ ልዩ ቦታው ገዛዋሻ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲልካ ሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

id X Y
1 488195 1088950
2 488098 1088691
3 488138 1088430
4 488354 1088326
5 488437 1088410
6 488269 1088601
7 488417 1088787

 

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የወል መሬት የወል መሬት የወል መሬት የስተምፕ ድርጅት የማዕድን ማምረቻ ቦታ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (07) ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here