የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
11

በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ ሜሮን ተድላ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ አዱኛ ታየ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ ቀበሌ 03 በምስራቅ ፀሃይ አለማየሁ፣ በምዕራብ ወልደ ልዑል ጌቴ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ሃይማኖት ይሁኔ መካከል ስላለው ቤት ለፍርድ ማስፈፀሚያ በፍ/ቤት በጨረታ ስለሚሸጥ በመነሻ ዋጋ 3,385,478.75/100/ሶስት ሚሊየን ሶስት መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ አራት መቶ ሰባ ስምንት ብር ከ75 ሣንቲም/ ሆኖ ሚያዚያ 14/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡30 ይሸጣል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በስዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡

የፍ/ሠላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here