የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
12

በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ እረቂቅ አማረ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን ቡሬ ከተማ ቀበሌ 04 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን አዋሳኙ፡- በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ደለለ ቸኮል፣ በስሜን መድሀኒት እንዲሁም በደቡብ እመቤት 250 ካሬ ሜትር የሆነውን የግምት መነሻ ዋጋ በዜሮ መነሻ ሆኖ ሚያዚያ 21/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 7፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሸያጨ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ ¼ ኛውን በፍርድ ቤቱ በሞዴል 85 የሚያስይዝ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here