0
73

በአፈ/ከሳሽ አቶ ቢነጋ ፀሐይ በአፈ/ተከሳሽ እነ 1.አቶ መኮነን ብርሀኑ 2.ፈንታየ ተፈራ ፣3.ሽታ ዋሲሁን 3ቱ ራሳቸው መካከል
ባለው ገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ክፍት ቦታ ፣በሰሜን ሸታ ዋሲሁን፣ በደቡብ መኩሪያው ሀብቱ የሚያዋስነው በካርታ ቁጥር 735/11 እና 250 ካ.ሜትር ላይ የተሰራ በአፈ/ተከሳሽ/በ3ኛ ተከሳሽ በወ/ሮ ሽታ ዋሲሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት የሆነው በመነሻ ዋጋ 1,515,000/አንድ ሚሊየን አምስት መቶ አስራ አምስት ሺህ ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከሚያዚያ 13 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ በበኩር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ  ግንቦት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3:00 እስከ 6:00 ሠዓት ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጫራታው ስትመጡ የጫራታውን መነሻ ዋጋ ¼ ሲፒኦ/ አሲይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here