በአፈ/ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል እቁብ ማህበር በአፈ ተከሳሾች በእነ ማርልኝ በዛ 4ቱ ራሳቸው መካከል ባለው ገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምስራቅ እና በሰሜን መንገድ ፣ በምእራብ ክፍት ቦታ ፣ በደቡብ የኔነሽ ኪነጥበብ የሚያዋስነው በአቶ ማርልኝ በዛ ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,848,734/አንድ ሚሊየን ስምንት መቶ አርባ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ አራት /ብር ስለሚሸጥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ13/8/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 13/9/2017 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ግንቦት 14/2/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 ስዓት እስከ 5:30 ስዓት እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጫረታው ሲመጡ የጫረታውን 1/4ኘኛ ሲፒኦ ይዘው መቅረብ አለባቸው
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት