የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ úማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የmረት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ 44 እና ለድርጅት 3 በድምሩ 47 ቦታዎችን በጨረታ ሰተጫራቾች ማስተሳሰፍ ይፈሰጋል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡-
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከ20/08/2017 እስከ 04/09/2017 ዓ/ም ለ15 ተከታታይ የስራ ቀን ይውላል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 07 ድረስ በመምጣት እና በመመዝገብ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ከ20/08/2017 አስከ 04/09/2017 ዓ/ም ድረስ ባሉት ተከታታይ የመንግስት የስራ ቀናት በመንግስት የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግቢ, ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 07 ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋው 04/09/2017 ዓ/ም በ 11፡00 ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው 05/09/2017ዓ/ም በ3፡00 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሱቻቸው በተገኙበት የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ገቢ ውስጥ ነው::
- ሁሉም ተጫራቾች በፖስታ አሽገው ማስገባት ያለባቸው፣ የሀሳብና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ፣ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ሲፒኦ/ ሰድርጅት 15 በመቶ እና ለመኖሪያ 20 በመቶ የተከፈለበት፣ ኦርጅናል /ዋናውን/ ሰነድ የገዙበት ደረሰኝ ናቸው::
- የጨረታ ቦታዎችን በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በተለጠፈው ኘላን መመልከት ወይም በአካል መጎብኘት ይቻላል፡፡
- መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ