ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
102

የጨረታ ቁጥር

EEU/DMR/SC-PGS/NCB-07/2017

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያየ ዓይነት ግዥዎችን  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

. የዕቃ ዓይነት ሎት ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (ቢድ ቦንድ ) ጨረታዉ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን
1 የተለያዩ የተሸከርካሪዎች የቅባት አይነት  

1

920 25,000(ሀያ አምስት ሺህ  ብር) ብቻ፡፡ ግንቦት 5/2017 ዓ.ም 8፡00  ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል፡፡
2 A4 ወረቀት 2 2000 25,000(ሀያ አምስት ሺህ  ብር) ብቻ፡፡ ግንቦት 5/2017 ዓ.ም 8፡00  ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን  8፡30 ይከፈታል፡፡

 

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት ፤የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ https://epg.ppa.gov.et ድህረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ኢሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመምጣት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በካሽ በመክፈል ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ ግንቦት 5/2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታው ሰነድ መውስድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በሎት የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስከበሪያ በሎት 25,000(ሀያ አምስት ሺ ብር )ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ጨረታው ግንቦት 5/2017 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ግንቦት 5/2017 ዓ.ም 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በደብረማርቆስ ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የሪጅኑ ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡
  5. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር (+251581784633) መደወል ይችላሉ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ  ሪጅን

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here