የሐራጅ ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/0210/24
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/
ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪዉ ስም | አበዳሪዉ ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ አይነት | የጨታ መነሻ ዋጋ | ጨረታዉ የሚካሄድበት | |||||
ቀን | ስዓት | |||||||||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | |||||||||
1 | ትዕግስት በላቸዉ | ፈለገህይወት | ተበዳሪዉ | ባህርዳር | 16 | 222521/2000 | 248 ካ.ሜ | መኖሪያ ቤት | 7,147,209 | ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም | 4፡00-6፡00 |
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፣ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢዉ ይከፍላል፡፡
- የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ፣ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሀራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-76 50 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት