የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

0
79

የወረታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በሚደነግገው እዋጅ 72/2004 መሠረት በ2017 በጀት ዓመት ለሶስተኛ ዙር ከ1 አስክ 30 የተዘረዘሩትን የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

  1. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 2 ፣በምዕራብ ክፍት ቦታ ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  2. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 3 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 1 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  3. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 4 በምዕራብ ቦታ ቁ 2 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  4. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 5 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 3 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  5. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 6 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 4  መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  6. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 7 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 5 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  7. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 8 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 6 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  8. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 9 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 7 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  9. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 10 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 8 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  10. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታቁ 11 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 9 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  11. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፤በምዕራብ ቦታ ቁ 10  ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  12. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 13 ፣ በሰሜን መንገድ ፤በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  13. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 12 በምዕራብ ቦታ ቁ 14 በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  14. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 13 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 14 ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  15. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 14 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 16 ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 30 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  16. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ.ቁ 15 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 18 ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 29 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  17. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ.ቁ 16 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 18 ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 28 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  18. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 17 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 19 ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 27 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  19. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 18 በምዕራብ ቦታ.ቁ 20 ፤በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታቁ 26 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  20. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 19 በምዕራብ ቦታ ቁ 21 በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 25 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  21. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 20 በምዕራብ ቦታ.ቁ 22 ፤ በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 24 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  22. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 21 ፤በምዕራብ ክፍት ቦታ ፤በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 23 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  23. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 24 በምዕራብ ክፍት ቦታ ፣በሰሜን ቦታ ቁ 22  በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  24. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 25 ፤በምዕራብ ቦታ ቁ 23 ፣በሰሜን ቦታ ቁ 21  በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  25. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 26 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 24  በሰሜን ቦታ ቁ 20 በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  26. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 27 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 25 በሰሜን ቦታ ቁ 19 እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  27. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 28 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 26 ፣በሰሜን ቦታ.ቁ 18 እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  28. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 29 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 27  በሰሜን  ቦታ ቁ 17 እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  29. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 30 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 28  በሰሜን ቦታ ቁ 16 በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  30. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ ፤በምዕራብ 29 ፣በሰሜን ቦታ ቁ 15 በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
  1. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም /ሲፒኦ/ በባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ትዕዛዝ ለሚወዳደሩበት 5 በመቶ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ያስያዙት /ሲፒኦ/ የሚመለስ ይሆናል፡፡
  2. የግንባታ ደረጃ መኖሪያ ቤት
  3. የቦታው አገልግሎት በእያነዳንዱ ምድብ ከሰነዱ ጋር በሚሸጠው ሰነድ ሰንጠረዥ ላይ የተቀመጠው ይሆናል፡፡
  4. ለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 446 00 26 ደውለው ማግኝት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ቦታ.ቁ ማለት የቦታ ቁጥር ማለት ነው፡፡

የወረታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here