ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
74

በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ 1. አቶ ይችላል ምናየሁ እንዲሁም 2.ወ/ሮ በላይነሽ ብዙየ 2ቱ ራሳቸው መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መሠረት ቸኮል ፣በምዕራብ ገረመው ታመነ ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ሀብታሙ መኮነን የሚያዋስነው በአፈ/ተከሳሽ/ በ2ኛ ተከሳሽ በወ/ሮ በላይነሽ ብዙየ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት የሆነው በመነሻ ዋጋ 1,339,900 /አንድ ሚሊየን ሦስት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከግንቦት 04 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 04 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣ ታትሞ በማዋል ሰኔ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሠዓት ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ አሲይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here