ደብሊው ኤ ዘይት ማምረቻ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ገልገሌ እና ሙ/ድንጋይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅፕሠም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Corner | Easting | Northing |
1 | 412206 | 1118642 |
2 | 414086 | 1119703 |
3 | 414352 | 1119398 |
4 | 414060 | 1118864 |
5 | 414594 | 1118344 |
6 | 414175 | 1117709 |
7 | 413717 | 1117664 |
8 | 412981 | 1118045 |
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ