የMW ሁለገብ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር አባላት የአክሲዮን ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ የማህበሩን የህንፃ ግንባታ ለማፋጠን ሲባል በቀን 06/09/2015፣ 16/03/2016 እና 23/10/2016 ዓ/ም በወሰነው የመደበኛ እና ልዩ መዋጮ ውሣኔ መሠረት ያለባችሁን ክፍያ እንድትከፍሉ በተደጋጋሚ የተነገራችሁ ቢሆንም ልትከፍሉ አልቻላችሁም፡፡ በመሆኑ ስማችሁ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተዘረዘራችሁ ያለባችሁ ውዝፍ ከእነ ቅጣቱ እንዲትከፍሉ እያሣሰብን ካልከፈላችሁ ግን በማህበሩ ህገ ደንብ አንቀጽ 6 መሠረት እጣውን በሐራጅ ለመሸጥ የምንገደድ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
ተ.ቁ | ሙሉ ስም | የእጣ ቁጥር | ያለበት ውዝፍ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2017 | ||
ዋና | ቅጣት | ድምር | |||
1. | ምስጋና ሲሣይ | 030 | 55‚000 | 5‚500 | 60‚500 |
2. | ወ/ሮ ሙሉዬ አጋዡ | 058 እና 087 | 91‚000 | 9100 | 100‚100 |
3. | አቶ መሣይ ፈለቀ | 075 | 150‚000 | 15‚000 | 165‚000 |
4. | ዋሲሁን ፈንታው | 052 | 75‚000 | 7‚500 | 82‚500 |
5. | ጀማል ይማም | 021 | 50‚000 | 5‚000 | 55‚000 |
6. | አራጋው አድሱ | 102 | 45‚000 | 4‚500 | 49‚500 |
7. | ፃድቃን ተካ | 009 እና 076 | 90‚000 | 9‚000 | 99‚000 |
8. | ድበኩሉ ዳርጌ | 111 | 71‚000 | 7‚100 | 78‚100 |
የኤም ዳብሊው ሁለገብ የገበያ ማዕከል