የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
83

የአፈፃፀም ከሣሽ ሃይማኖት ጋሹ እና በአፈፃፀም ተከሣሽ ሙሉሃብት ገብሬ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አጃየ ሙሉና ውበት ገብሬ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቦታ በምሥራቅ መሠረት ፣በምዕራብ እና በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ክፍት ቦታ የሚያዋስነው 214 ካሬ ሜትር ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 700‚000 /ሰባት መቶ ሺህ ብር/ ሆኖ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመዝያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here