ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
105

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በአስተዳደረ ጽ/ቤት አማካይነት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልገሎት የሚውል B+G+3 ግንባታ በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስስዚህ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  3. ተጫራቾቾ ጋዜጣው ከወጣበት እስከ 21 ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን በመገዛት በላይ አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው ጋዜጣው በወጣ በ22ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ስዓት ታሽጎ በዛኑ ቀን በ4፡30 በግልፅ ይከፈታል፡፡
  5. ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝዉ ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡
  6. ማሳሰቢያ:- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here