በአፈ/ከሳሽ አቶ ጎሹ ሙሀመድ እና በአፈ/ተከሳሽ አነ ሙሉ አማን መካከል የኑዛዜ ሀብት አፈፃፀም ክስ ክርክረ ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ ቀበሌ 04 በምሥራቅ ገደፋየ ካሴ ፣በምዕራብ ፈንታ ከበደ ፣በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ የወ/ሮ ዘውዴ አማን መኖሪያ ቤት መካከል ተወስኖ የሚገኝ ቤት እና ቦታን ጨምሮ በመነሻ ዋጋ ብር 2,874,322.28 /ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰባ አራት ሽህ ሶስት መቶ ሀያ ሁለት ከ28/100 ብር/ ፍ/ቤቱ በግልጽ ጨረታ እንዲሽጥ በቀን 29/08/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት ያዘዘ ስለሆነ የጨረታ ማስታወቂያውን ታትሞ በሚወጣው ጋዜጣ የጨረታ ቀኑ 29/09/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የፍኖተ ሰላም ወረዳ ፍ/ቤት