ዳኛቸው አበበ ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ኤልያስ ወረዳ ጃቢ ገነት ቀበሌ ልዩ ጎጥ በለጠች ወንዝ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶቹ፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Comer | Easting | Northing |
1 | 312085 | 1122307 |
2 | 312142 | 1122782 |
3 | 312461 | 1123250 |
4 | 312312 | 1123314 |
5 | 311965 | 1122832 |
6 | 311837 | 1122414 |
አዋሣኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
በለጠች ወንዝ | ባዶ ቦታ | በለጠች ወንዝ | ባዶ ቦታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ