ጋፋት ሶብ ቁም እንስሳት እርባታ ኃ/የተ/ግ/ማህበር ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ ወረዳ ኩራር ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶቹ፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Comer | Easting | Northing |
1 | 405887 | 1115792 |
2 | 405793 | 1115699 |
3 | 405753 | 1115631 |
4 | 405775 | 1115594 |
5 | 405794 | 1115232 |
6 | 405461 | 1115173 |
7 | 405556 | 1114960 |
8 | 405976 | 1115092 |
9 | 405850 | 1115443 |
10 | 405854 | 1115591 |
11 | 405948 | 1115669 |
አዋሣኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ