የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
76

በአፈ/ከሳሽ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ 008 ፣በምዕራብ 006 ፣በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ መንገድ በሚያዋስነው በአፈ/ተከሳሽ መንግስቱ ካሳሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት የሆነዉ በመነሻ ዋጋ 1,450,000 /አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈለጉ ማንኛውም ተጫራች ከግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ እንዲውል ተደርጎ ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም በ3:00 እስከ 6:00 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ወደ ጨረታዉ ስትመጡ የጨታዉን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን /በሲፒኦ/ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here