ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
89

የአብክመ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለደሴ ወኪል መ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቢያንስ 12 ክፍሎች እና ከዚያ በላይ ያለው ለአንድ ዓመት ክራይ ድርጅቶችን በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም  ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ከመንግስት የሚጠበቅባቸዉን የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና የግዥዉ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ለዚህ የተዘጋጀውን ሠነድ በደሴ ወኪል መ/ቤት በአካል በመቅረብ በብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
  3. የጨረታው ሠነድ ያለምንም ሥርዝ ድልዝ መሞላት ይኖርበታል፡፡
  4. የተሞላው ዋጋ ቫትን የሚጨምር ወይም የማይጨምር መሆኑ መግለጽ ይኖርበታል፡፡ የተገለፀ ነገር ከሌለው ከቫት ጋር እንደተሞላ ይቆጠራል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አንድ በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዛቸውን የሚገጽ ማስረጃ ከሠነድ ጋር አብሮ አያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ የሚቆይ ሆኖ በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን በ4፡00 ይከፈታል፡፡
  7. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 220 89 65 ባሕር ዳር /033 312 00 63 ደሴ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ዋና ኦዲተር መ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here