በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የቻግኒ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቡድን በUIIDP በጀት የቻግኒ ከተማ አስ/ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለሚያሰራዉ ሎት 1 ጉድያ አዳራሽ ጥገና Pakag number AM/CHAGNI/CIP/CW/MA/02/24/25 ሲሆኑ ደረጃ 7 /ሰባት/ እና ከዚያ በላይ የግንባታ ፈቃድ ካላቸዉ ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸዉ፡፡
- የግዥዉ መጠን ለግንባታዎች ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 ድረስ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- የጨረታዉን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች ከሆኑ በጨረታዉ ለመወዳደር የልዩ አስተያየት ተጠቃሚ የሚያደርጋቸዉን ወቅታዊ የሆነና ለጽ/ቤት በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ ማያያዝ አለባቸዉ፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ከፍለዉ በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ከአዳራጃቸዉ መ/ቤት ወቅታዊ የሆነና ለጽ/ቤት በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ በማቅረብ በነፃ ከቻግኒ ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ የጨረታ ሰነድ መግዛት /መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ሎት 1 ጉድያ አዳራሽ ጥገና 20,000 /ሃያ ሽህ ብር/ ብቻ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡ በጥሬ ገንዘብ የሚያሲዙ ተጫራቾች በመስሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥና ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ከጥቃቅን ጽ/ቤት ወይም ከቴክኒክና ሙያ ተቋም የዋስትና ደብዳቤ ለጽ/ቤት በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ ማያያዝ አለባቸዉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሀሳባቸዉን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ስምና አድራሻ በመፃፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታዉ ላይ የሚወዳደሩበትን የግንባታ አይነትና ሎት በመፃፍ የቻግኒ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ለጨረታ ከተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት እሰከ 11፡30 ድረስ የጨረታ ሰድ መዉሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸዉን በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸዉን ከተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ፡፡ ጨረታዉ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ቻግኒ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ስለጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 225 17 21 ወይም 058 225 16 31 ወይም በአካል ቢሮ በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 እና ልዩ ልዩ በራሪ መመሪያዎችን መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
የቻግኒ ከተማ አስ/ ገንዘብ ጽ/ቤት