2ኛ ጊዜ ድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
99

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኢማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰ ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ  ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአነስተኛ የፋይናንስ ሥራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና እዋጅ ቁጥር 97/90 በተስጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የቅርጫፉ ስም የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም የንብረቱ አይነት የቤቱ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ
ዱርቤቴ ቅርጫፍ አቶ ቸርነት ማለደ አለባቸው አቶ ቸርነት ማለደ አለባቸው የመኖሪያ ቤትና ቦታ 200 ካ.ሜ 298,838.52 ጣና ማይክሮ ፋይናስ ተቋም በዱርቤቴ ቅርጫፍ ጽጸ ሰኔ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00
ዱርቤቴ ቅርጫፍ አቶ መንጋው ጌጤ አቤ አቶ መንጋው ጌጤ አቤ የመኖሪያ ቤትና ቦታ 200 ካ.ሜ 131,843.81 ጣና ማይክሮ ፋይናስ ተቋም በዱርቤቴ ቅርጫፍ  ሰኔ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00

 

ማሳሰሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን በ5 በመቶ መነሻ ዋጋ መጫረት ይቻላል፡፡
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
  3. ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-582-230-783 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኢ.ማ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here