ማስታወቂያ

0
51

አሁ ጅብሰም ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ በኩራር ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የኖራ ድንጋይ  ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

Corner Easting Northing
1 405893 1116225
2 406055 1116493
3 406222 1116373
4 406152 1116263
5 406115 1116160
6 406030 1116121
7 405869 1116057

 

Block:-2

Corner Easting Northing
1 406181 1115723
2 406233 1115704
3 406433 1115953
4 406303 1116041
5 406061 1115755

 

Block:-1

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ

 

Block:-2

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here