የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
59

የሐራጅ ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/0296/25
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም አበዳሪዉ ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የጨታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት
ቀን ስዓት
ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት
1 ኤፍሬም ደሳለኝ ባሕር ዳር ተበዳሪዉ ባሕር ዳር 14 2/30470/120 200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 7,483,099 ሃምሌ 02 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00-6፡00
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
2. ጨረታዉ በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ታክስ ፣ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥዉ ይከፍላል፡፡
4. የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት /ሲፒኦ/ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
5. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዉ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ ፣ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
7. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
9. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 76 50 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here