በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
71

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት የሪኖቬሽን፤አዳዲስ ስራዎችን እና የጥገና ስራዎችን ደረጃ ስድስት እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደርት ችላላችሁ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ ህጋዊ  የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ፡፡
  2. የግብር ከፋይነት መለያቁ /ቲን/ ሰርተፍኬት ያላቸዉ፡፡
  3. የግዥዉ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ እና በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን  የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትን ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ስለጨረታው አጠቃላይ ዝርዝር መግለጫ /እስፔስፊኬሽን/ እና የጨረታ መመሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር  ዘወትር በስራ ሰአት ግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን  ቢሮ ቁጥር 3  የማይመለስ 200 /ሁለትመቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ከዚህ በፊት በልዩ ልዩ ምክንያት በሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት ያልታገዱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሀሳባቸዉን በአማርኛ ቋንቋ ማንኛውንም የመንግስት ግብር ያካተተ ሆኖ የጨረታ ሰነዱ በፖስታ ታሽጎ  የድርጅቱ ክብ ማህተም ፤ፊርማ እና አድራሻ  በማስቀመጥ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖረዉ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ  ቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት እቃ የሚሞሉት ጠቅላላ ድምር ማንኛዉንም ግብር ጨምሮ 1በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲፒኦ /ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋሰትና ወይም በሆስፒታሉ ገቢ ደረሰኝ መሂ-1 ገቢ በማድረግ  ከፖስታው ውስጥ  አብሮ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸዉ ከታወቀ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ድምር 10 በመቶ የዉል ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ይቆይና በ16ኛው ቀን በ8፡00 ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም ፕሮግራሙ የማይስተጓጎል ይሆናል፡:
  11. ተጫራቾች እቃዉን እስከ እንጅባራ ጠቅላለ ሆስፒታል ድረስ በራሳቸዉ ወጪ እስከ ሆስፒታሉ ድረስ በማምጣት መስራት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. አሸናፊዉ የሚለየዉ በጥቅል /በሎት/ ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የመንግስት የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  13. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 0588270427 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here