በአፈ ከሣሽ አቶ ዳውድ ሙሀቤ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጌታቸው ጥላሁን መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የሰሌዳ ቁጥር ኢት-03-33486 የቻንሲ ቁጥር LZZ5BL-SF9RN252140 የሞተር ቁጥር WP12S400E2011 የሆነ ተሽከርካሪ በመነሻ ዋጋ 17,065,957.47 /አስራ ሰባት ሚሊዮን ስልሣ አምስት ሽህ ዘጠኝ መቶ ሃምሣ ሰባት ብር ከአርባ ሰባት ሣንቲም/ በማድረግ ጨረታውን ከ02/10/2017 ዓ.ም እስከ 02/11/2017 ዓ.ም በጋዜጣ አውጥቶ በማዋል ጨረታው ለሐምሌ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ ብሔ/አስ ከፍ/ቤት፡፡