የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
68

በአፈ/ከሳሽ አገው ምድር ሆቴል የዕቁብ ማህበር ጠበቃ ብሩህ ተስፋ መኳንንት እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አዲሱ አላምኑ 4ቱ መካከል ባለው ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ 029 ፣በምዕራብ 031 ፣በሰሜን እንዲሁም 015 ፣በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው በአፈ ተከሳሽ አቶ አዲሱ አላምኑ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት የሆነው መነሻ ዋጋ ብር 1,055,386 /አንድ ሚሊዮን ሃምሳ አምስት ሺህ ሦስት መቶ ሰማንያ ስድስት ብር/ ስለሚሽጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከሰኔ 2 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ ሀምሌ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3:00 እስከ 5:30 መሆኑን አውቀው ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ /በሲፒኦ/ አሲይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here