በፍሬው ፣ማለደና ጓደኞቹ ሽ/ማህበር በወልቃት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ አዶ ባይ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጎርፎ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
Corner | Easting | Northing |
1 | 268663 | 1572596 |
2 | 268679 | 1572742 |
3 | 268648 | 1572759 |
4 | 268521 | 1572738 |
5 | 268508 | 1572718 |
6 | 268612 | 1572575 |
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
ነፃ መሬት | ነፃ መሬት | ክፍት ቦታ | ክፍት ቦታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ