ማስታወቂያ

0
47

ንብጌ የማዕድን ቁፋሮ እና ኳየሪንግ በሰሜን ሸዋ ዞን በቡልጋ ከተማ አስተዳደር ቱለፋ ቀበሌ ልዩ ቦታው ኢግዱ ለገዲባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ  ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

Corner Easting Northing
1 526892.0646 1023326.1955
2 526982.5007 1023341.0852
3 526979.8650 1023634.7464
4 526969.8570 1023702.9645
5 526933.7051 1023763.9491
6 526957.6610 1023796.2402
7 526786.2198 1023991.6126
8 526698.0976 1023930.2156
9 526839.7511 1023776.7613

 

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ጎሳየ ይርዳው ወንዝ መንገድ መንገድ

 

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here