የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
64

በአፈ/ተከሳሽ ዘመን ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ፈለቀ ፈንታሁን 3ቱ ራሳቸው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ ፣በምዕራብ መንገድ ፣በስሜን አለምነሽ ይግዛው እና በደቡብ አልጋነሽ ወንድሜ መካከል የሚገኝ በአይናዲስ ፈንታሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 881,658 /ስምንት መቶ ሰማንያ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ስምንት ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛዉም ተጫራች ሀምሌ 10/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 መሆኑን አዉቃችሁ ቦታዉ ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ወደ ጨረታዉ ስትመጡ የጨረታዉን መነሻ ዋጋ ¼ ተኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here