በምዕ/ጐ/ዞን የዳሞት የገ /ሁለ/ህ/ስ/ማ/ ዩንዬን ኃ.የተ የ2017 ዓ.ም አዲስ ምርት ነጭ በቆሎ ሎት1. ብዛት 5000 ኩ/ል፣ ሎት2. ብዛት 5000 ኩ/ል፣ ሎት3. ብዛት 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቾች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዘርፍ የታደሰ የንግድ የስራ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩትን የምታሟሉ ተጫራቶች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሎት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ስዓት ቅዳሜን ጨምሮ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ / ብር በመክፈል ከዩኒየኑ ዋና መስሪያ ቤት ሂሳብ ክፍል እስከ 8፡00 ድረስ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በኦርጅናል የማወዳደሪያ ዋጋ በመሙላት በድርጅቱ ማህተም በተዘጋጀ ፓስታ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው ቀን 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻ ባሉበት ይከፈታል፡፡
- የንግድ ፍቃዱ ወይም የድርጅቱ ስምና የክብ ማህተሙ ስም ተመሳሳይ መሆን ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም የጨረታውን ቅጽ የሚሞላው ሰው ስም ከላይ ከተጠቀሱት ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው አይስተጓጐልም፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 2በመቶ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አሸናፊው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ 5 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ድምር 10በመቶ በማስያዝ ውል መያዝ አለበት፡፡ ይህንን ካላደረገ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ብር ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
- የማንሻ ጊዜ ለ5000 ኩ/ል 15 ተከታታይ ቀናት በጥቅል ከሆነ 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማንሳት አለበት፡፡
- ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጨረታ ማስታወቂያው ያልተጠቀሱ ሀሳቦች ቢኖሩ በዩኒየኑ ግዥና ሽያጭ መመሪያ መሠረት የሚሰተናገድ ይሆናል፡፡
- የማስረከቢያ ቦታ ዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ቡሬ 04 ቀበሌ ከሚገኘው መጋዝን ይሆናል፡፡
- መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 774 06 40/1032 ወይም በአካል በመገኘት መስተናገድ ይችላሉ፡፡
የዳሞት የገ /ሁለ/ህ/ስ/ማ/ ዩንዬን ኃ.የተ