የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
57

በአፈ/ከሳሽ ቄስ መኩሪያው አለሙ እና በአፈ/ተከሳሽ በእነ ጌትነት ዳኛው 2ቱ ራሳቸው መካከል ባለው የገንዘብ አፈፃፀም ክርክር  ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ አዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ 003 ፣በሰሜን መንገድ  እና በደቡብ 005 መካከል የሚገኘው የድርጅት ቤት በወ/ሮ ትግስት  ዘለቀ  በባለቤቱ  ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመነሻ ዋጋውም 2,503,115 /ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሶስት ሺህ አንድ መቶ አስራ አምስት ብር/ በጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ከሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም አስከ ሐምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ጨረታው  በጋዜጣ ወጥቶ ለ30 ቀናት በተከታታይ  ይቆይና ሐምሌ 17 ቀን 2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 አስከ 6:00 ድረስ ጨረታው ይከናወናል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛውን ብር በሲፒኦ በማስያዝ ቦታው ድረስ ቀርበው መጫረት የምትችሉ መሆኑን  ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here