የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
48

በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን ጠበቃ በለዉ መንግስቱ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኘው መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ ለአገው ግምጃ ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ፣በምዕራብ እና በደቡብ መንገድ፣ እንዲሁም በሰሜን ክፍት ቦታ በጌትነት ዳኘው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,569,020 /ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ሃያ ብር/ ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያው ለ30 ተከታታይ ቀናት ለህዝብ ግልጽ በሆነ ቦታ ላይ ተለጥፎ እና በበኩር ጋዜጣ ከ23/10/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 23/11/2017 ዓ.ም ድረስ በማውጣት ሀምሌ 24/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን /በሲፒኦ/ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here