የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
51

በአፈ/ከሳሽ እነ አውለው አጥናፍ ጠበቃ ብሩክተስፋ መኳንንት እና በአፈ/ተከሳሽ እነ በቀለ ፈንታሁን 2ቱ ራሳቸው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ ፣በምዕራብ መንገድ ፣በሰሜን ንጉሴ መለሰ ፣በደቡብ ጥላየ ውድነህ መካከል በአቶ በቀለ ፈንታሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,795,905 /አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ዘጠና አምስት ሺህ ዘጠኝ መቶ አምስት ብር/ ስለሚሸጥ ከ23/10/2017 ዓ.ም እስከ 23/11/2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ ለ30 ተከታታይ ቀናት ለህዝብ ግልፅ በሆነ ቦታ ላይ ተለጥፎ እና በበኩር ጋዜጣ በማውጣት 24/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 5:00 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን /በሲፒኦ/ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here