የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
41

በአፈ/ከሳሽ የቅዲስ ሚካኤል ዕቁብ ማህበርመ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ማረልኝ 4ቱ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ክፍት ቦታ ፣በሰሜን መንገድ ፣በደቡብ የኔነሽ ኪነ ጥበብ መካከል በአቶ ማረልኝ በዛ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,848,734 /አንድ ሚሊዮን ስምት መቶ አርባ ስምት ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ አራት ብር/ ስለሚሸጥ ከ23/10/2017 ዓ.ም እስከ 23/11/2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ ለ30 ተከታታይ ቀናት ለህዝብ ግልፅ በሆነ ቦታ ላይ ተለጥፎ እና በበኩር ጋዜጣ በማውጣት 24/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 5:00 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here