አድማስ ሁስ/ገበ/ኀ/ሥራ ማኀበራት ዩኒዬን ለዩኒዬኑ ምርት እና ግብዓት የማጓጓዝ አገልግሎት የሚል 13 ካሶኒ እና 2 ሴኖትራክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተገለፀን መስፈርት የምታሟሉ መጫረት ትእስሳችሁ፡፡
- በጨረታ ቦሚሣተፉ ሁሉ በዘርፉ በ2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን እንዲሁም የግብር መለያ ቁጥር እና የቫት ሰረተፊኬት ይዘሙ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የሞሉትን ዋጋ ሁለት በመቶ በባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋስ፡፡ አሸናፊው እንደታወቀም አሸናፊው ያሽነፈበትን ያበቅላላ ዋጋውን 10 በመቶ ለውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ሌሎች ተጫረቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡
- በጨረታ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ ይሆናል፡፡
- ጨረታው በቀን በ23/10/2017 ከመጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 20 የሥራ ቀን ከቆየ በኃላ በ21ኛው ቀን 13/11/2017 ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህገ ወኪሎችቻው በተገኙበት በዩኒዬኑ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ታሽጐ በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
- በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈስጉ ተጫራቾች ሁሉ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመያዝ አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማ ከሚገኘው ከዩኒዮኑ ጽ/ቤት 2ተኛ ፎቅ በመምጣት መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
- ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ሞባይል 09 18 77 91 22 /09 40 16 16 16 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድማስ ሁስ/ገበ/ኀ/ሥራ ማኀበራት ዩኒዬን ኃ/የተ