ካሳሁን እውነቴ አለልኝ በጎንደር ከተማ ሣይና ሣቢያ ቀበሌ ልዩ ቦታው ቀፎ መስቀያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| Corner | Easting | Northing |
| 1 | 337843 | 1400294 |
| 2 | 337782 | 1400269 |
| 3 | 337661 | 1400070 |
| 4 | 337674 | 1399957 |
| 5 | 337760 | 1399910 |
| 6 | 337823 | 1399964 |
| 7 | 337850 | 1399941 |
| 8 | 337882 | 1399978 |
| 9 | 338034 | 1400235 |
| 10 | 337997 | 1400260 |
| 11 | 337963 | 1400311 |
| 12 | 337885 | 1400303 |
አዋሳኝ ቦታዎች
|
በሰሜን |
በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| መንገድ | እናና መለስ | መንገድ | መንገድ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37 /21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

