የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
61

በአፈ/ተከሳሽ ሀብታሙ ማተቤ እና በአፈ/ተከሳሽ በሪሁን ገበየሁ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ በአቶ በሪሁን ገበየሁ ስም ተመዝግቦ የሚገኝውን በምሥራቅ ይብሬ መሀመድ ፣በምዕራብ እነ ስመኝ በሪሁን ፣በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ አለባቸው  መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 204 ካ.ሜትር ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 457,450.50 (አራት መቶ ሀምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ሀምሳ ብር 50 ሳንቲም) ሀምሌ 15 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ የፍ/ቤቱ ሐራጅ ባይም ጨረታው በሚካሄድበት በበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ ንብረቱ በሚገኝበት በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡- በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ የሚያዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here